ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች_ መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ_

Full text

(1)

ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች: መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ?

ቅድሚያ ያንብቡን ዋና ገፅ የሚስጥር ማህበራቱ አስገራሚ ሃውልቶችና ህንፃዎች ሽብር ሳይንሳዊ አምባገነንነት ፍልስፍና ባእድ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚስጥራዊ አርማና መግባቢያ መጣጥፍ መጻሕፍት ዜና ተጋባዥ ጸሐፍያን Friday, April 5, 2013 Labels: ባእድ

መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ?

Recommend this on Google

በግደይ ገብኪዳን

“መጋደላችን ከደምና ከስጋ ጋር አይደለምና፣ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር

ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት

መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ፡፡”

(ኤፌሶን 6፡ 12)

“ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል

ራሱን ይለውጣልና፡፡”

(2 ቆረንቶስ 11፡ 14)

“እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፣ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ

መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም

እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ፡፡

(ቆላስይስ 2፡8) ለመሆኑ መናፍስትን መጥራት እግዚአብሔር የሚወደው ልማድ ነው? በዚህ ጽሑፍ መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ልማድ ምን እንደሚል እንመረምራለን፡፡ እግዚአብሔር ሰለሞንን ይወደው ነበር፣ ጥበብን የምትሻ ልብም ሰጠው (1 ነገስት 3፡ 5-12) የሚሻውን ጥበብና ሃብትም ሰጥቶታል (1 ነገስት 4፡ 20-34 እና 2 ዜና መዋእል 1፡ 15፤ 9፡ 13-28) ሰለሞንም አምላኩን ይወድ ነበር (1 ነገስት 3፡ 3) መጻሕፍትንም ጽፏል፡፡ ጻድቅም ነበር፡፡ ሰለሞን ቤተ መቅደሱን በእስራኤል ገንብቷል፡፡ በዘመኑም እስራኤልን አብዝቶ እግዚአብሔር መርቋል፡፡ ሆኖም ግን ሰለሞን በስተ እርጅናው ዘመን እግዚአብሔርን የሚያስቆጡ ስራዎችን ፈጽሟል፡፡ “ሰለሞንም የሲዶናውያንን አምላክ አስታሮትን ፣ የአሞናውያንንም ርኩሰት ሚልኮምን ተከተለ፡፡ ሰሎሞንምበእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገርን አደረገ፣ እንደ አባቱም እንደ ዳዊት እግዚአብሔርን በመከተል ፍጹም አልሆነምበዚያን ግዜም ሰሎሞን ለሞአብ ርኩሰት ለካሞሽ፣ ለአሞንም ልጆች ርኩሰት ለሞሎክ በኢየሩሳሌም ፊት ለፊት ባለው ተራራ ላይ መስገጃ ሰራ፡፡ ለአማልክቶቻቸው ዕጣን ለሚያጥኑ መሥዋዕትም ለሚሰዉ ለእንግዶች ሚስቶቹ እዲሁ አደረገ፡፡ ሁለት ግዜም ከተገለጠለት፣ ሌሎችንም አማልክት እንዳይከተል ካዘዘው ከእስራኤል አምላክ ከእግዚአብሔር ልቡን አርቆአልናከ ፣ እግዚአብሔርም ያዘዘውን ነገር አልጠበቀምና እግዚአብሔር ሰሎሞንን ተቆጣ፡፡” (1 ነገስት 11፡ 5-10) በዚህም ሳቢያ ለዳዊት ለአባቱ ሲል በዘመኑ ባያደርገውም መንግስቱን ከልጁ ልጅ ቀዳድዶ ለባርው እንደሚሰጥ ነግሮታል፡፡ (1 ነገስት 11 12) እንዲህም የሚል ቃል በራሱ አስከትሏል፡ “ከዳዊትም ቤት መንግስቱን ቀድጄ ሰጥቼህ ነበር ነገር ግን በፍጹም ልቡ እንደ ተከተለኝ፣ በፊቴም ቅን ነገር ብቻ እንዳደረገ፣ ትእዛዜንም እንደ ጠበቀ እንደ ባሪያዬ እንደ ዳዊት አልሆንህም፡፡ ከአንተም አስቀድመው ከነበሩት ሁሉ ይልቅ ክፉ ሠራህ

ሰለሞን እና መናፍስት

ጎብኚዎች

1 1 9 0 9 4

ቋሚ

አንባብያን

በኢመይሎ ይከታተሉ

Email address... Submit

6

ERROR

The

requested

URL

could

not

be

የቅርብ ብሎጎች

Enter your email address:

Subscribe

Delivered by FeedBurner

Subscribe via email

ጸሐፊው

ጎብኚዎች

በካርታ

▼ 2013 (19) ► 07/14 - 07/21 (1) ► 06/23 - 06/30 (3) ► 06/09 - 06/16 (1) ► 06/02 - 06/09 (1) ► 05/26 - 06/02 (1) ► 05/12 - 05/19 (2) ► 04/14 - 04/21 (1) ▼ 03/31 - 04/07 (2) መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ? አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ ወዴት … ወዴት? ► 03/24 - 03/31 (1) ► 03/17 - 03/24 (1) ► 02/24 - 03/03 (1) ► 02/17 - 02/24 (1) ► 02/03 - 02/10 (1) ► 01/20 - 01/27 (2)

ብሎግ

ማህደር

0 አ ጋራ ጨምር ቀጣይ ጦማር » ጦማር ፍጠር ግባ

(2)

ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች: መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ?

ታስቆጣኝም ዘንድ ሄደህ ሌሎችን አማልክትና ቀልጠው የተሰሩትን ምስሎች አደረግህ፣ ወደ ኋላህም ጣልኸኝ፡፡” (1 ነገስት 14፡ 8-9) ይህን ስንገነዘብ መናፍስት ጋር ማበር እንደ ጥሩ አድርጎ የሚነግረን ሰው ካለ ሁለቴ ልናስብ ይገባል፡፡ ከስር መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ልማድ ምን እንደሚል አንዳንድ ጥቅሶችን በመመልከት እንገንዘብ፡፡ ኦሪት ዘሌዋውያን 19፡ 31 – “ወደ መናፍስት ጠሪዎችና ወደ ጠንቋዮች አትሂዱ እንዳትረክሱባቸውም አትፈልጉአቸው፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ፡፡” ኦሪት ዘሌዋውያን 20፡ 6 – “መናፍስት ጠሪዎችንና ጠንቋዮችንም በሚከተል፣ በስራቸውም በሚያመነዝር፣ በዚያ ሰው ላይ ፊቴን አከብዳለው፣ ከሕዝቡም መካከል ለይቼ አጠፋለሁ፡፡” ኦሪት ዘዳግም 18፡ 9-13 – “አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር በገባህ ግዜ እነዚያ አህዛብ የሚያደርጉትን ርኩሰት ታደርግ ዘንድ አትማር፡፡ ወንድ ልሁን ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፣ ምዋርተኛም፣ ሞራ ገላጭም፣ አስማተኛም፣ መተተኛም፣ በድግምት የሚጠነቁልም፣ መናፍስትንም የሚጠራ፣ ጠንቋይም፣ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ፡፡ ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኩሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል፡፡” 2 መጽሐፈ ነገስት 21፡ 6 – “ልጁንም በእሳት አሳለፈ፣ ሞራ ገላጭም ሆነ፣ አስማትም አደረገ፣ መናፍስት ጠሪዎችንና ጠንቋዮችንም ሰበሰበ፣ ያስቆጣውም ዘንድ እግዚአብሔር ፊት እጅግ ክፉ ነገር አደረገ፡፡” ትንቢተ ኢሳይያስ 8፡ 19-22 -- “እነርሱም፡- የሚጮኹትንና ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው የሚናገሩትን መናፍስት ጠሪዎችንና ጠንቋዮችን ጠይቁ ባሉአችሁ ጊዜ፣ ሕዝቡ ከአምላኩ መጠየቅ አይገባውምን? ወደ ሕግ እና ወደ ምስክር ሂዱ! እንዲህም ያለውን ቃል ባይናገሩ ንጋት አይበራላቸውም፡፡ እነርሱም ተጨንቀውና ተርበው ያልፋሉ፤ በተራቡም ጊዜ ተቆጥተው ንጉሳቸውንና አምላካቸውን ይረግማሉ፣ ወደ ላይም ይመለከታሉ ወደ ምድርም ይመለከታሉ፣ እነሆም መከራና ጨለማ የሚያስጨንቅም ጭጋግ አለ፤ ወደ ድቅድቅ ጨለማ ይሰደዳሉ፡፡” 1 ሳሙኤል 28፡ 3-25 -- ንጉሱ ሳኦል በሰራው ሃጥያት እግዚአብሔር ርቆት ነበርና ፍልስጤማውያን በመጡበት ግዜ በዓይንዶር ከምትገኝ መናፍስት ጠሪ ጋር ሂዷል፡፡ ትንቢተ ኢሳይያስ 47፡ 13-14 – “በምክርሽ ብዛት ደክመሻል፤ አሁንም የሰማይን ከዋክብት የሚቆጥሩ፣ ከዋክብትንም የሚመለከቱ፣ በየመባቸውም የሚመጣውን ነገር የሚናገሩ ተነሥተው ከሚመጣብሽ ነገር ያድኑሽ፡፡ እነሆ፣ እንደ እብቅ ይሆናሉ፣ እሳትም ያቃጥላቸዋል ሰውነታቸውንም ከነበልባል ኃይል አያድኑም እርሱም ሰው እንደሚሞቀው ፍም፣ ወይም በፊቱ ሰው እንደሚቀመጥበት እሳት ያለ አይደለም፡፡” መናፍስት እንጠራለን ስለሚሉትስ ምን ይላል፡ ኦሪት ዘሌዋውያን 20፡ 27 – “ሰው ወይም ሴት መናፍስትን ቢጠሩ ወይም ጠንቋዮች ቢሆኑ ፈጽመው ይገደሉ፣ … ደማቸው በላያቸው ነው፡፡” ይሰውረን! በአዲስ ኪዳን ደግሞ እንዲህ ይላል፡ 1 ጢሞቴዎስ 4፡ 1-2፣ 7 – “መንፈስ ግን በግልጥ፡- በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን አጋንንትን ትምህርት እያዳመጡ፣ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል…

ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና

የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ

፡፡” መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ እንደሚያስቀምው ከመናፍስት ጋር መነካካት ጥበብ ሳይሆን “አህዛብ የሚያደርጉትን ርኩሰት ታደርግ ዘንድ አትማር” (ኦሪት ዘዳግም 18፡ 9) የሚለው እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ውጉዝ ልማድ ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ይልቅ የእርኩሳን መናፍስትን ምክር መስማት የሚፈልጉ ሰዎችን የሙት ሰዎች መንፈስ መስለው ወይም ሌላ መናፍስት እየተገለጡ ያታልሏቸዋል፡፡ እርኩሳን መናፍስት ግን የሚጠራቸው ሰው ከሌለ በራሳቸው ምንም ሃይል የላቸውም፡፡ እግዚአብሔር ግን በማያልቀው ምህረቱ ተፀፅተው ንስሐ የሚገቡትን ሁሉ ይቅር ይላል! በእግዚአብሔር ፈቃድ ሙታን የተመለሱባቸው ሁለት ልዩ ግዝያት በመጽሐፍ ቅዱስ ሰፍረዋል፡፡ አንደኛው በክርስቶስ ትንሳኤ ግዜ ነው፡ “ኢየሱስም ሁለተኛ በታላቅ ድምጽ ጮኾ ነፍሱን ተወ፡፡ “እነሆም የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ፣ ምድርም ተናወጠች፣ ዓለቶችም ተሰነጠቁ መቃብሮችም ተከፈቱ፣ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሱ፤ ከትንሳኤውም በኋላ ከመቃብሮች መጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ፡፡” (ማቴ. 27፡ 50-53) ሌላኛው ግዜ ደግሞ ኢየሱስ በተራራው ወጥቶ እንደ ብርሃን ባበራበት ግዜ ነው፡ “በፊታቸውም ተለወጠ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ፡፡ እነሆም ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው፡፡” (ማቴ. 17፡ 2-3) በነዚህ ራሳቸውን በቻሉ ልዩ ምክንያቶች በእግዚአብሔር ፈቃድ ሙታን ታይተዋል፡፡ በሌላ ሰው በራሱ ሙታን መሳብ የሚለው ጥበብ ሳይሆን ውጉዝ ተግባር ነው፡፡ ሰይጣናዊ ነው፡፡ እንዲህ የሚያደርጉት አማኝ አይደሉም፡፡ እንዲህ አይነት ተግባር የሚያደርጉ እጣቸው ምን እንደሆነ መጽሐፍ ይነግረናል፡ “ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኩሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛ ሞት ነው፡፡” (ራዕ. 21፡8) ብዙን ግዜ ሰዎች ሙታንን ማናገር የሚፈልጉት የሞቱበትን ምክንያት ለማወቅ ነው፡፡ ይህን የሚያደርጉት ለመበቀል ነው፡፡ ይህ ግን ስህተት ነው፡፡ “ተወዳጆች ሆይ፣ ራሳችሁ አትበቀሉ፣ ለቁጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፣ እኔ ብድራቱን እመልሳለው ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና፡፡ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና፡፡ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ፡፡” (ሮሜ 12፡ 19-21) ተብሏል፡፡ ሌላው ከመናፍስት ጋር የመገናኘት ፍላጎት ምንጩ ስልጣን፣ ዝናና ገንዘብ ከመፈለግ ነው፡፡ ይህም ስህተት ነው፡፡ “ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሰርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያተፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሰርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና፡፡” (ማቴ. 6፡ 19-20) የተባለውን መዘንጋት የለብንምና፡፡ ልብ ይበሉ፡ “በመጨረሻም ዘመን መልካም ያደርግልህ ዘንድ ሊፈትንህ ሊያዋርድህም አባቶችህ ያላወቁትን መና በምድረ በዳ ያበላህን አምላክህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳ በልብህም፡- ጉልበቱ የእጄም ብርታት ይህን ሃብት አመጣልኝ እንዳትል፡፡ ነገር ግን ዛሬ እንደ ሆነ ለአባቶችህ የማለውን ቃል ኪዳን ያጸና ዘንድ፣ ሀብት ለማከማቸት እርሱ ጉልበት ሰጥቶሃልና አምላክህን እግዚአብሔርን አስብ፡፡ አምላክህንም እግዚአብሔርን ብትረሳ፣ ሌሎችንም አማልክት ብትከተል ብታመልካቸውም ብትሰግድላቸውም፣ ፈጽሞ እንድትጠፋ እኔ ዛሬውኑ እመሰክርባችኋለሁ፡፡ (ኦሪት ዘዳግም 8፡ 16-19) አምኖ ተስፋ ሳይቆርጥ እስከመጨረሻ የሚቆም ፈጣሪ ይክሰዋል፡፡ ዛሬ ሰዎች ባላቸው አይረኩም፡፡ ችኩልነት፣ ስንፍና፣ እና እምነት ማጣት ሰዎች በቅልጥፍና ሃብት እናገኝበታለን ወደሚሉት መንገድ እንዲገቡ ያደርጋቸዋል፡፡ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ ሲርቃቸውም ወደ እነዚህ መጥፎ ተግባር የሚፈጽሙ ሰዎች እንዲሄዱ ያደርጋቸዋል፡፡ ሆኖም ግን ከሃጥያት እና ፈተና እንዲያርቀን በርተትን መለመን ይኖርብናል፡፡ የሙታን ተስፋ በኢየሱስ ነው፡ “ነገር ግን፣ ወንድሞች ሆይ፣ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፣ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን፡፡ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሳ ካመንን፣ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና፡፡ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን የምንቀድምም፤ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፣ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፣ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁል ጊዜ

ስለ መናፍስት ጠሪዎች ጥቅሶች

ሙታን መናፍስት መጥራት ይቻላል ወይ?

አኩሪ አተር - አውሬ አተር ተጠራጣሪውን የሞገተው . . . [ሀልዎተ እግዚአብሔር (በፍልስፍና፣ በሳይንስ፣ በሃይማኖት) ከካሣሁን አለሙ] “ወንድም ጋሼ” እጁን ሰጠ! ከመርዛማ ምግብ ይጠንቀቁ “ወደ ባርነት ደጅ የሚያነጉደው መንገድ”

ሉላዊ

ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች

ERROR

The

requested

URL

could

not

be

Recent Visitors

► 2012 (70)

ላይክን ይጫኑና በፌስቡክ ይከታተሉ

Find us on Facebook Antiglobal Conspiracy Like

635 people like Antiglobal Conspiracy.

F acebook social plugin

(3)

ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች: መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ?

Posted by giday at 8:32 AM

Reactions: funny (0) interesting (0) cool. (0) ለንደን 2012 ኦሎምፒክ፡ ፖለቲካ፣ ስፖርት እና ባእድ ልማድ የከሰረው የፀሃይ አምልኮን እና ክርስትናን የማገናኘት ሙከራ፡ ለአካርያ ኤስ. መጽሐፍ የተሰጠ ... ባእድ አምልኮና ሳይንስ በመዝናኛው ዘርፍ ክፍል አንድ ለንደን 2012 ኦሎምፒክ መክፈቻና መዝጊያ ስነስረዓት፡ ባእድ ስርአት ባእድ አምልኮና ሳይንስ በመዝናኛው ዘርፍ፡ አሊስተር ክራውሊ፡ የዝነኞች እንቁ ክፍል ሁለት ከጌታ ጋር እንሆናለን፡፡ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ፡፡ (ተሰሎንቄ 4፡ 13-18)

“እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፣ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ

ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ፡፡

(ቆላስይስ 2፡8) ከዓለማዊው መንገድ ራቁ! የዓለማዊው መንገድ ሰይጣናዊ ነውና፡፡ስለዚህ ክርስትያን ነኝ የሚል ሰው በዚህ ተግባር መሰማራት የለበትም፡፡ ይህን ጽሑፍ ለማዘጋጀት ያነሳሳኝም በዚህ ተግባር መሳተፍ መልካምና የአባቶቻችን ጥበብ እንደሆነ ተደርጎ ሲጻፍ ስላነበብኩኝ ነው፡፡ በዚህ በተለያየ የመናፍስት አስተምህሮ ተሳስታችሁ በነርሱ ስራ እንዳትረክሱ ለማሳሰብ እወዳለው፡፡ እንዲህ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ስጽፍ በስነ መለኮት ተመርቄ ወይም ጥልቅ ጥናት አድርጌ ሳይሆን የሰፈሩትን የእግዚአብሔር ትእዛዛት ለመረዳት ከባድ ነው ብዬ ስለማላስብ ነው፡፡ ሁሉ ነገር በግልጽ ተጽፏል በዚህ በኢንተርኔት ዘመን ደግሞ መረጃ ከጣታችን ጫፍ ሁኗል፡፡ ከእኛ የሚጠበቀው በጎና አመዛዛኝ ህሊና ብቻ ነው፡፡ ከዚህ ውጪ ችላ ያልኩት ነገር ካለ፣ ያላስተዋልኩት ነገር ካለ፣ ስህተትም ፈጽሜ ከሆነ ለመማር ዝግጁ ነኝ፡፡ You might also like:

LinkWithin

መደምደምያ

Replies

11 comments:

Anonymous April 16, 2013 at 4:03 AM “እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ስለዚህ። አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል። እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።” [ኤፌሶን 5፥ 12: 17] Reply Anonymous April 17, 2013 at 10:14 AM

giday please say something about yoga,dr rampa,nirvana..zen,karma sutra....etc b/c it is preached simply as a sport and meditation but it has deep relation with lucifer please look these videos fully...http://www.youtube.com/watch?v=lP_6KC_0w2Q

http://www.youtube.com/watch?v=OL1cSuOcqmI Reply

giday April 19, 2013 at 2:48 AM

thank you i am just preparing the way to write about those things ... i have started them i will be posting as soon as i have finish ...

Reply

AnonymousJune 20, 2013 at 10:15 AM

i am waiting for it.. have got this article it is related..“ዛሬ በሕይወት ያሉ ሰዎች ከዚህ ቀደም በሌላ አካል እንደኖሩ የማይታበል ሐቅ ነው፤ ሰዎች ከሞቱ በኋላ እንደገና ሌላ አካል ይዘው የሚወለዱ መሆኑ እንዲሁም የሞቱ ሰዎች ነፍሳት በሕይወት መኖራቸውን የሚቀጥሉ መሆኑም የተረጋገጠ ነገር ነው።”—ፕላቶ፣ የግሪክ ፈላስፋ፣ 5ኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ.፣ “ሶቅራጥስ” የተናገረውን ሲጠቅስ “ነፍስ ከአካል ተለይታ መኖር ስለማትችልና ራሷ አካል ስላልሆነች በተለያዩ አካሎች ውስጥ ልትኖር እንዲሁም ከአንዱ አካል ወደ ሌላው ልትሸጋገር ትችላለች።”—ጆርዳኖ ብሩኖ፣ ጣሊያናዊ ፈላስፋ፣ 16ኛው መቶ ዘመን ዓ.ም. “ሰዎች የሚሞቱ ይመስላሉ እንጂ ከሕልውና ውጭ አይሆኑም፤ . . . ሲሞቱ በሌላ አዲስ አካል መኖራቸውን ስለሚቀጥሉ ዓለምን በመስኮት ማየት የሚጀምሩ ያህል ነው።”—ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን፣ አሜሪካዊ ደራሲና ገጣሚ፣ 19ኛው መቶ ዘመን ዓ.ም. ስለ ማንነትህ ጥያቄ ተፈጥሮብህ ያውቃል? ከአሁን በፊት በሌላ አካል እንደኖርክ ተሰምቶህ ያውቃል? ከሆነ እንዲህ የሚሰማህ አንተ ብቻ አይደለህም። ከጥንት ዘመን ጀምሮ የተለያየ ባሕል ያላቸው ሰዎች እንዲህ ያሉትን ጥያቄዎች ሲያወጡና ሲያወርዱ ኖረዋል። አንዳንዶች ለእነዚህ ጥያቄዎች ሪኢንካርኔሽን ተብሎ

Live Traffic Feed

A visitor from Ethiopia arrived

from google.com and viewed

"

ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች:

Illuminati In Ethiopia? (from

facebook dialogue)

" 30 mins

ago

A visitor from Ethiopia viewed

"ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች:

ከመርዛማ ምግብ ይጠንቀቁ" 50

mins ago

A visitor from Europe arrived

from m.facebook.com and

viewed "ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ

ታሪኮች: ተጠራጣሪውን የሞገተው .

. . [ሀልዎተ እግዚአብሔር

(በፍልስፍና፣ በሳይንስ፣ በሃይማኖት)

ከካሣሁን አለሙ]" 50 mins ago

A visitor from United States

viewed "ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ

ታሪኮች: አኩሪ አተር - አውሬ አተር"

1 hour 4 mins ago

A visitor from Europe viewed

"ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች:

አኩሪ አተር - አውሬ አተር" 1 hour

38 mins ago

A visitor from Europe viewed

"ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች:

የአፍሪካ ሕብረት፡ ለነጻነት ወይስ

ለባርነት?" 1 hour 42 mins ago

A visitor from Khartoum, Al

Khartum arrived from

antiglobalconspir

acy.blogspot.com and viewed

"ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች: አባ

ተስፋ ሥላሴ ሞገስ ወዴት …

ወዴት?" 1 hour 56 mins ago

A visitor from United States

arrived from google.com

and

viewed "ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ

ፕሮፖጋንዳና ማህራዊ ምህንድስና፡ የቢግ ብራዘር ትርኢት ትክክለኛ ቀለም ታየ! ግደይ ገብረኪዳን መነሻ ይህ የፉክክር ትርኢት በአለም ከተስፋፉት ሰብአዊ ክብርን ለመቀነስ ከተፈጠሩ እውነተኛ ክስተት (ወይም ሪያሊቲ) ቲቪ ፕሮግራሞች አንዱ ነው፡፡ ፕሮግራሙ ተፎካካሪዎቹ እንዲሰብኩለት... Illuminati In Ethiopia? (from facebook dialogue) Giday Gebrekidan አሁን ይህን በእግሊዘኛ ከዚህ በፊት ከፌስቡክ ወንድሞቼ ጋር በግሩፓችን ( Illuminati conspiracy study group ) የተወያየንበት ፅሁፍ ከሚጠፋ እዚህ ገልብጬ ያመጣ... ኢሉሚናቲ በኢትዮጵያ፡ ተረት እና እውነት በግደይ ገብረኪዳን በአሁኑ ወቅት በሃገራችን ስለ ኢሉሚናቲ ማውራት ከአመት በፊት ከነበረው ሁኔታ እንኳ በእጅጉ ተቀይሯል፡፡ አሁን ቢያንስ ስሙን እንኳ የሚያውቀው ሰው ቁጥር እጅግ በዝቷል፡፡ ሆኖም ግን ... አርቲስ ጀማነሽ ወዴት ..ወዴት ? በአለማየሁ ደንዲር ብዙዎቻችን ወይም ሁላችንም ማለት ይቻላል በትወና ( በቴያትሩና በድራማው ) ነው የምናውቃት ፡፡ ጀማነሽ በትወና ብቃቷ ብቻ ሳይሆን

ተወዳጅ ጽሑፎች

(4)

ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች: መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ?

የሚጠራው ጽንሰ ሐሳብ መልስ እንደሚሆን ተሰምቷቸዋል። በዚህ ጽንሰ ሐሳብ መሠረት አንድ ሰው ሲሞት በውስጡ ያለችው የማትጨበጥ “ነፍስ” ከሥጋው ወጥታ በሌላ አካል ውስጥ በመግባት (ሰው፣ እንስሳ ወይም ዕፅዋት ሊሆን ይችላል) እንደ አዲስ ትወለዳለች፤ ይህ ሂደት እየተደጋገመ እንደሚቀጥል ይታመናል። እንዲህ ዓይነቱ እምነት አንዳንድ ሰዎችን ሊያረካቸው ቢችልም እውነት መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን? የአምላክ ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል? በመጀመሪያ ግን፣ ይህ ጽንሰ ሐሳብ የመነጨው ከየት እንደሆነ እስቲ እንመልከት። የሪኢንካርኔሽን እምነት የመነጨው ከየት ነው? የታሪክ ጸሐፊዎችና ምሁራን እንደሚሉት ከሆነ ክርስቶስ ከመወለዱ ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በተቆረቆረችው በጥንቷ ባቢሎን የኖሩ ሰዎች፣ ነፍስ እንደማትሞት ያምኑ ነበር። ሞሪስ ጃስትሮ የተባሉት ምሁር ዘ ሪሊጅን ኦቭ ባቢሎኒያ ኤንድ አሲሪያ በተባለው መጽሐፋቸው ላይ እንደገለጹት የባቢሎን የሃይማኖት ምሁራን የማትሞት ነፍስ እንዳለች የሚገልጹ የተለያዩ ግምታዊ ሐሳቦች ነበሯቸው። ከዚህ የባቢሎናውያን እምነት በመነሳት፣ ሰው ሲሞት ነፍሱ ከእሱ ወጥታ አዲስ የሚወለድ ሌላ ሰው ውስጥ እንደምትገባ የሚገልጽ ሐሳብ በጥንቱ ዓለም በሌሎች አካባቢዎችም ብቅ ማለት ጀመረ። የሕንድ ፈላስፎች አንድ ሰው በቀጣይ ሕይወቱ የሚወለድበትን አካል የሚወስነው በቀድሞ ሕይወቱ ያደረገው ነገር እንደሆነ የሚገልጽ ጽንሰ ሐሳብ አመነጩ፤ ይህን ሁኔታ ካርማ ብለው ይጠሩታል። ተደማጭነት ያላቸው የግሪክ ፈላስፎች የሪኢንካርኔሽንን እምነት መቀበላቸው ደግሞ ይህ እምነት ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኝ አደረገ። ወደ ዘመናችን ስንመጣ ደግሞ በምዕራባውያን አገሮች የሚኖሩ ሰዎች ስለ ሪኢንካርኔሽን ለማወቅ ያላቸው ፍላጎት እየጨመረ መጥቷል። የምሥራቃውያን እምነትና ሃይማኖታዊ ልማዶች የታዋቂ ሰዎችንና የወጣቱን ትውልድ ትኩረት እየሳቡ ነው። በአሁኑ ጊዜ፣ ሰዎች ቀድሞ እንደነበራቸው በሚያስቡት ሕይወታቸው እንዳጋጠማቸው የሚያምኑትን ነገር ማወቅ ያለውን ፋይዳ የሚያብራሩ ብዛት ያላቸው መጻሕፍትና የኢንተርኔት ድረ ገጾች አሉ። የቀድሞ ሕይወትን በማወቅ የሚሰጥ ሕክምና (ፓስት ላይፍ ቴራፒ) በብዙ አገሮች በስፋት ተቀባይነት እያገኘ መጥቷል። ይህ ሕክምና፣ የሰዎችን ጤንነትና ባሕርይ ለመረዳት ሂፕኖሲስ የተባለውን ዘዴ (አንድን ሰው ሰመመን ውስጥ በማስገባትና ማሰብ የሚችለውን የአእምሮውን ክፍል በማደንዘዝ አእምሮውን መቆጣጠርን ያመለክታል) ተጠቅሞ ቀድሞ እንደነበራቸው በሚታሰበው ሕይወት ያጋጠማቸውን ነገር መመርመርን ያካትታል! ሪኢንካርኔሽን እውነት ነው? ከጥንት ጀምሮ ሰዎች በሪኢንካርኔሽን ያምኑ የነበረ ቢሆንም ‘ይህ ጽንሰ ሐሳብ በእውነታ ላይ የተመሠረተ ነው?’ ብለን መጠየቃችን የተገባ ነው። ክርስቲያኖች እንደመሆናችን መጠን የሪኢንካርኔሽን እምነት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ከተመሠረተው የክርስትና እምነት ጋር ይስማማ እንደሆነ ማወቅ እንፈልጋለን። (ዮሐንስ 17:17) ፈጣሪያችን ይሖዋ፣ የሕይወት ምንጭና “ምስጢርን የሚገልጥ አምላክ” ስለሆነ ሕይወትንና ሞትን በሚመለከት ሰዎች በሌላ መንገድ ሊያውቋቸው የማይችሏቸውን ነገሮች ይገልጽልናል። በመሆኑም ቃሉን መጽሐፍ ቅዱስን በመመርመር ስለዚህ ጉዳይ አጥጋቢ መልስ እንደምናገኝ እርግጠኞች መሆን እንችላለን።— ዳንኤል 2:28፤ የሐዋርያት ሥራ 17:28... AnonymousJune 20, 2013 at 10:17 AM ...ሪኢንካርኔሽን እውነት ነው?ጽሐፍ ቅዱስን በጥንቃቄ ከመረመርን አምላክ ስለዚህ ጉዳይ የሚሰጠውን መልስ በቀላሉ ማወቅ እንችላለን። ለምሳሌ ያህል፣ በዘፍጥረት 3:19 ላይ አዳምና ሔዋን የአምላክን ትእዛዝ ከጣሱ በኋላ አምላክ ለአዳም የተናገረውን ሐሳብ እናገኛለን። አምላክ “ከምድር ስለ ተገኘህ፣ ወደ መጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ እንጀራህን በፊትህ ላብ ትበላለህ፤ ዐፈር ነህና ወደ ዐፈር ትመለሳለህ” ብሎት ነበር። አዳም የተፈጠረው ከዐፈር ነበር። ሲሞት ደግሞ ወደ ዐፈር ተመልሷል። አምላክ ከተናገረው ከዚህ ግልጽና የማያሻማ ሐሳብ በመነሳት ሰው ከሞተ በኋላ ምን እንደሚሆን መረዳት እንችላለን። giday June 21, 2013 at 1:30 AM

thanks for the comment who would say that they are crazy reincarnation is not in the bible but there is resurrection in Judgement Day, here are a few quotes from the bible the dead do not know: “ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።” መጽሐፈ መክብብ 9፣ 5፡፡ ከሞት በኋላ ሕይወት ስለመኖሩ ጥያቄ የለውም ሆኖም ግን ሕንዶቹ ወይም ፈላስፎቹ እንደሚገምቱት ዓይነት የመንፈስ ኡደት በመጽሐፍ ቅዱስ አይገኝም፡፡ ወደ አፈር ትመለሳለህ ሲለው ትብያ ትሆናለህ ለማለት ነው እንጅ ሕያው ትሆናለህ ለማለት አይደለም፣ ወይ ጉድ ምኑን ከምኑ ነው የሚያገናኙት! “በምድርም ትቢያ ውስጥ ካንቀላፉቱ ብዙዎች ይነቃሉ፤ እኵሌቶቹ ወደ ዘላለም ሕይወት፥ እኵሌቶቹም ወደ እፍረትና ወደ ዘላለም ጕስቍልና።” ትንቢተ ዳንኤል 12፣2፡፡ “በማኅፀን ሳለሁ ስለ ምን አልሞትሁም? ከሆድስ በወጣሁ ጊዜ ፈጥኜ ስለ ምን አልጠፋሁም? ፤ ጕልበቶች ስለ ምን ተቀበሉኝ? ጡትስ ስለ ምን ጠባሁ? ፤ አሁን ተኝቼ ዝም ባልሁ ነበር፤ አንቀላፍቼ ባረፍሁ ነበር፤ የፈረሰውን ለራሳቸው ከሚሠሩት ከምድር ነገሥታትና መካሮች ጋር፥ ወይም ቤታቸውን ብር ከሞሉ ፤ ወርቅም ካላቸው መኳንንት ጋር፥ ወይም እንደ ተቀበረ ጭንጋፍ፥ ብርሃንም እንዳላዩ ሕፃናት በሆንሁ ነበር። ክፉዎች በዚያ መናደዳቸውን ይተዋሉ፤ በዚያም ደካሞች ያርፋሉ። በዚያ ግዞተኞች በአንድነት ተዘልለው ተቀምጠዋል፤ የአስጨናቂውን ድምፅ አይሰሙም። ታናሽና ታላቅ በዚያ አሉ፤ ባሪያም ከጌታው ነጻ ወጥቶአል። በመከራ ላሉት ብርሃን፥ ነፍሳቸው መራራ ለሆነችባቸው፥ የተሰወረ ሀብትን ከሚቈፍሩ ይልቅ ሞትን ለሚጠብቁ ለማያገኙትም፥ መቃብርን ባገኙ ጊዜ በእልልታ ደስ ለሚላቸው፥ ሐሤትንም ለሚያደርጉ ሕይወት ስለ ምን ተሰጠ?” መጽሐፈ ኢዮብ 3፣ 11-22፡፡ “… ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቶአል፤ ነገር ግን ከእንቅልፉ ላስነሣው እሄዳለሁ አላቸው። እንግዲህ ደቀ መዛሙርቱ። ጌታ ሆይ፥ ተኝቶስ እንደ ሆነ ይድናል አሉት። ኢየሱስስ ስለ ሞቱ ተናግሮ ነበር፤ እነርሱ ግን ስለ እንቅልፍ መተኛት እንደ ተናገረ መሰላቸው። እንግዲህ ያን ጊዜ ኢየሱስ በግልጥ። አልዓዛር ሞተ፤ እንድታምኑም በዚያ ባለመኖሬ ስለ እናንተ ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን ወደ እርሱ እንሂድ አላቸው።” ዮሐ. 11፣ 11-15፡፡ “ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን። ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በተለያዩ ጊዜ በምትሰጣቸ... አውሬው መርምያዋዖስ? 666 [የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት ፍቺ] በግደይ ገብረኪዳን ይህ ጽሑፍ “አውሬው ማነው? 666” በሚል ርዕስ ከሰፈረበት እንዳለ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ድረ ገጽ www.ethiopianorthodox.org የተወሰደ ነው፡፡ [i] ... አኩሪ አተር - አውሬ አተር [ነቀርሳ፣ አለርጂ፣ ንጥረ-ምግብ እጥረት፣ ማስተዋል ቀናሽ፣ ኢንዶክራይን ማወክ፣ ማሳረጥ፣ የወር አበባ ማዛባት፣ ስፐርም ቁጥር መቀነስ፣ መሃንነት፣ የወሲብ ዝንባሌ ቅጥ ማዛባት፣ አልዛይመር፣ አእምሮ መሳት (ዲመ... የዳቪንቺ ኮድ እና ኤንጅልስ ኤንድ ዲሞንስ - የዳን ብራውን ፈጠራ በግደይ ገብረኪዳን ልበ ወለድ በሁለት ጎኖቹ እንደሰላ ሰይፍ ነው፡፡ አንባቢው የፈጠራ ስራ እያነበበ እንዳለ ስለሚያውቅ በቀና ልቦና እና በክፍት አይምሮ እንዲቀበለው ያደርገዋል፡፡ ለመዝናናትም ስለሚያነበው ያለ ጥ... ከመርዛማ ምግብ ይጠንቀቁ ግደይ ገብረኪዳን መነሻ ይ ህ ጽሑፍ “ሕልም አጨናጋፊዎቹ፡ የሚስጥር ማሕበራት ታሪክ መግቢያ” (2005 ዓ.ም) በሚል ከተክሉ አስኳሉ ጋር አዘጋጅተን ባሳተምነው መጽሐፍ “ የሕዝብ ቁጥጥ... ኢሉሚናቲ፡ አነሳሱ የሚስጥር ማህበራቱ እና ተፅእኖው በግደይ ገብረኪዳን በዘመናዊው የሰውልጆች ታሪክ የሚስጥር ማህበራት ተፅእኖ ላይ በሚደረገው ጥናት ኢሉሚናቲ የተባለው የሚስጥር ማህበር ሰፊ ድርሻ ይይዛል፡፡ ኢሉሚናቲ ምንድን ነው፣ የእውን ዓለምን ይገዛል? ወ... ኢየሱስ እና ሌሎች አማልክቶች፡ አሉ የሚባሉ መመሳሰሎች ሲፈተሹ ግደይ ገብረኪዳን በ ዚህ ጽሑፍ [1] በመጽሐፍ ቅዱስ የሰፈረው የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ ከሌሎች “ቀድመውት ነበሩ” ከሚሏቸው አማልክቶች ታሪክ የተኮረጀ ወይም የተቀዳ ነው በማለት ብዙዎችን ...

ከድምቢጥ ጎራ

(5)

ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች: መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ?

Reply Replies Reply በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።” 1ኛ ተሰሎንቄ 4፣ 13-18፡፡ ስለዚህ የሞቱት እንደማያውቁ እና እንቅልፍ ላይ እንዳሉ ሊታወቅ ይገባል! በመጨረሻም ድምጹን ሲሰሙ ይነቃሉ፡-“በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፤ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉና በዚህ አታድንቁ። ዮሐ. 5፣ 28-29፡፡ Anonymous May 11, 2013 at 11:42 AM Dear Giday,

It was only this morning I came across your blog. Sorry I should have written in Amharic but my computer lacks the Amharic font. Any ways, I am surprised that you are dealing some details of things that I have been questioning. I came to know about spirit very recently. Earlier, in fact I had known (heard, and seen people shouting) but had been difficult for me to accept. Following is my questions which I wrong in my other computer (Amharic). What do you please say: here below is my big questions. I sent it to some media but they did not treated. I now wanted with you and visitors of your blog. Since the document is above the character limit to this box I sent to you through your e-mial seeallconcern@yahoo.com. see your e-mail please acknowledge the for the receipt. Reply Anonymous June 20, 2013 at 9:38 AM አንዳንዶች ሰይጣን ዲያብሎስ በእውን ያለ አካል ሳይሆን በሰዎች ውስጥ የሚገኝ የክፋት ባሕርይ እንደሆነ ያምናሉ።መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ሰይጣን በእውን ያለ አካል ነው። ሰይጣን መንፈሳዊ ፍጡር ሲሆን አምላክን በመቃወሙ ዓመፀኛ መልአክ ሆኗል። መጽሐፍ ቅዱስ ሰይጣንን “የዚህ ዓለም ገዥ” በማለት ይጠራዋል። (ዮሐንስ 12:31) ይህ አካል ዓላማውን ለማሳካት ‘ሐሰተኛ ምልክቶችን ብሎም ማታለያዎችን’ ይጠቀማል።—2 ተሰሎንቄ 2:9, 10 መጽሐፍ ቅዱስ ሰይጣን በሰማይ ከአምላክ ጋር እንደተነጋገረ ይገልጻል። ሰይጣን በሰዎች ውስጥ የሚገኝን የክፋት ባሕርይ የሚወክል ከሆነ ፍጹምና በሥነ ምግባር ረገድ እንከን የለሽ የሆነው አምላክ በውስጡ ካለ ክፋት ጋር እንዴት ሊነጋገር ይችላል? (ዘዳግም 32:4፤ ኢዮብ 2:1-6) ይህን ማወቅ ለምን አስፈለገ?ራስህን ከሰይጣን ጥቃት ለመጠበቅ ከፈለግክ መጀመሪያ ልትወስደው የሚገባ እርምጃ የእሱን መኖር አምነህ መቀበል ነው።ሰይጣን የሚኖረው የት ነው? “ምድርና ባሕር ግን ወዮላችሁ! ምክንያቱም ዲያብሎስ . . . ወደ እናንተ ወርዷል።”—ራእይ 12:12... Reply giday June 21, 2013 at 1:35 AM good explanation. Anonymous June 20, 2013 at 9:45 AM thanks giday ... ሰይጣን መንፈሳዊ ፍጡር ስለሆነ የሚኖረውም በማይታየው ዓለም ውስጥ ነው። በአሁኑ ጊዜ ግን ከአምላክ ፊት ተባርሮ ከሌሎች ክፉ መንፈሳዊ ፍጥረታት ጋር በምድር አካባቢ ተወስኖ እንዲኖር ተደርጓል።—ራእይ 12:12 እንዲህ ሲባል ሰይጣን የሚኖረው ምድር ላይ በሚገኝ አንድ የተወሰነ ቦታ ላይ ነው ማለት ነው? ለምሳሌ ያህል፣ የጥንቷ ከተማ ጴርጋሞን ‘ሰይጣን የሚኖርባት’ ቦታ ተብላ ተገልጻለች!ጴርጋሞን በጥንቷ ግሪክ በአሁኗ ቱርክ የምትገኝ ከተማ ናት። በጥንታውያኑ ግሪኮች አፈ ታሪክ ዜውስ/ጁፒተር/ድያ በመባል የሚታወቀው የአማልክቶቻቸው አምላክ ተቀማጭነቱ በፔርጋሞን ነበር። እዚያም የዜውስ/ጁፒተር ሃውልት ቆሞ እንደነበረና ነዋሪዎቹም ጣዖታዊ መስዋዕቶችን ለአማልክቶቻቸው ያቀርቡ እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። (የሐዋርያት ሥራ 14)ቅዱስ ጳውሎስ እና ባርናባስ እዚህ ቦታ ላይ እንደነበሩና ይህን ጣዖታዊ ተግባር አጥብቀው እንደተቃወሙ ያስረዳናል። ጳውሎስን ሄርሜን አሉት፡ ባርነባስን ድያ/ጁፒተር አሉት። ይሁንና ይህ አገላለጽ፣ በዚያ ከተማ የሰይጣን አምልኮ በጣም ተስፋፍቶ እንደነበር የሚያመለክት ነው።“መላው ዓለም . . . በክፉው ኃይል ሥር ነው።” በመሆኑም ሰይጣን በአንድ የተወሰነ የምድር ክፍል ላይ አይኖርም።ሰይጣን ሰዎችን ሊጎዳ ወይም ሊቆጣጠር ይችላል ይህ ሐቅ የሰው ልጆች በዓለም ላይ ያለው ሁኔታ እንዲሻሻል ማድረግ የተሳናቸው ለምን እንደሆነ እንድንገነዘብ ያስችለናል። መጽሐፍ ቅዱስ ሰይጣን ከዚህም በከፋ ሁኔታ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ይናገራል፤ ለምሳሌ እሱም ሆነ ሌሎቹ ዓመፀኛ መላእክት ሰዎችን በመቆጣጠር አካላዊ ጥቃት የሚሰነዝሩባቸው አጋጣሚዎች እንደነበሩ የሚጠቁሙ ታሪኮችን ይዘግባል።— ማቴዎስ 12:22፤ 17:15-18፤ ማርቆስ 5:2-5 1ዮሐንስ 5:19 ስለዚህ ከመናፍስታዊ ድርጊት ጋር ንክኪነት ያላቸውን ማናቸውም ነገሮች አስወግድ። (የሐዋርያት ሥራ 19:19) ይህም ክታቦችን፣ መናፍስታዊ ድርጊቶችን ወይም ጥንቆላን የሚያበረታቱ ጽሑፎችን፣ ቪዲዮዎችን፣ ሙዚቃዎችንና የኮምፒውተር ፕሮግራሞችን ይጨምራል። መጽሐፍ ቅዱስ “ዲያብሎስን . . . ተቃወሙት፤ እሱም ከእናንተ ይሸሻል” ይላል። (ያዕቆብ 4:7) መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን ጥበብ ያዘለ ምክር ተግባራዊ በማድረግ ራስህን ከሰይጣን መሠሪ ዘዴዎች መጠበቅ ትችላለህ።—ኤፌሶን 6:11-18

Beautyful girls are like all things that make boys happy. and happiness is temporaryu for a man. your beauty will... fb.me/36Qu283bl

Giday

@GidayG

I AM A CHILD NO MORE. it just hit me, not because i'll be thirty in abt three weeks, out of nowhere...

Giday @GidayG fb.me/2DOA2DEqz Giday @GidayG ??? fb.me/1FERKl1Np Giday @GidayG

Apple iPhone 5S: Big Brother Dream Come True

fb.me/2mDC8n4bk Giday @GidayG 16 Sep 16 Sep 13 Sep 12 Sep 11 Sep Tweets Follow Tweet to @GidayG Subscribe in a reader

Subscribe Now: standard

giday

as you already can guess i sound a little like a serious fellow, but nothing like that, i don't discriminate any religious or political opinions. i am interested in studying the human condition, power and history. and i like to expose the hidden hand of secret societies. basically i don't speak about politicians because they are themselves prisoners of history, in Ethiopia both the government and the opposition are leftist. even those who claim not to be. they all want to lead the people they don't have the... concept of accountability to the people. so if we want to solve the problem or even understand it we have to dig deeper, instead of getting lost in current affairs we have to study the constants, instead of beating the hardware why not figure out the software: for more enlightenment visit my blog.

View my complete profile

About Me

(6)

ሉላዊ ሴራ - የተሸሸጉ ታሪኮች: መጽሐፍ ቅዱስ እና መናፍስትን ማዘዝ?

Newer Post

Home

Older Post

Subscribe to: Post Comments (Atom) Replies

Reply

Enter your comment...

Comment as: Google Account Publish Preview

Create a Link Reply

giday June 21, 2013 at 1:39 AM thanks for the excellent comment.

Links to this post

ERROR

The

requested

URL could

not be

retrieved

There was an error in this gadget

Figure

Updating...

Related subjects :