edited Presentation for file mgt-1

Full text

(1)

የካቲት/2014 ዓ.ም

የከተማ መሬት

የከተማ መሬት ይዞታ ይዞታ ፋይል ማኔጅመንት ፋይል ማኔጅመንት

ስራ ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ ሪፖርት

ስራ ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ ሪፖርት

(2)

የሪፖርት ሰነዱ ይዘት

(3)

1. 1. መግቢያ መግቢያ

በመሬት ልማትና አስተደደር ሥርዓት ቁልፍ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የቁራሽ መሬት መረጃ ሲሆን ይህም

ባለቤቱ፣

ወሰኑ፣

አጠቃቀሙ እና

የሁዋላ ታሪኩ በማያሻማ ሁኔታ የሚታወቅ ልዩ ቦታ ነው

ይሁን እንጂ የቁራሽ መሬት መረጃ ማደራጀት ሥራ በመጠንና በጥራት ሙሉዕነት የጎደለው እና

ከቴክኖሎጂ አጠቃቀም አኳያም ኋላቀርና በወረቀት ተኮር አሰራር ላይ ያተመረኮዘ ነው

ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች ለመቅረፍ በ18 ከተሞች የፋይል ማደራጀት እና

ሲስተም የማልማት ስራ ለመስራት የሚያስችል የሰው ኃይል በመቅጠር እየተሰራ ይገኛል

አጠቃላይ ስራው ያለበት ደረጃ የሚያሳይ ሪፖርት እንደሚከተለው ቀርቧል

(4)

2. 2. ዓላማ ዓላማ

የዚህ ዉይይት ዋና አላማ አማካሪ ድርጅት የሚሰራው የከተማ መሬት ይዞታ ማደራጀትና ሲስተም ልማት

የደረሰበትን ደረጃ መነሻ በማድረግ ለአመራሩ እና ባለድርሻ አካላት ቀሪ ስራዎችን በቅንጅትና በትብብር ለማከናወን የጋራ ስምምነት ላይ ለመድረስ እና

ሁሉም ባለድርሻ አካላት ለስራዉ ትኩረት በመስጠት በባለቤትነት እንዲከታተልና እንዲደግፍ እንዲሁም በቀሪ ጊዚያት እንዲጠናቀቅ ርብርብ እንዲደረግ ለማስቻል ነዉ፡፡

(5)

3. 3. የፋይል ማደራጀት ስራ አስፈላጊነት የፋይል ማደራጀት ስራ አስፈላጊነት

በሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ይህንን ስራ በናሙናነት በ18 ከተሞች እንዲተገበር

ሲወሰን የስራዉ አስፈላጊነቱ ታምኖበትና

ከአለም ባንክ ጋር በርካታ ዉይይቶች ተደርገዉ በስራዉ አስፈላጊነት ላይ መግባባት በመድረስ የብድር ድጋፍ የተገኘ በመሆኑ

የተቀናጀና ወጥነት ያለዉ የተናበበ የመሬት መረጃ አያያዝ ስርዓት መፍጠር ለሁሉም ነገር መሰረት እንደሆነ በማመን ማለትም( ለካዳስተር፣ ለገቢ ማሳደግ እንዲሁም ለአገልግሎት አሰጣጥ ምቹነት ለመፍጠርና መልካም አስተዳደር ለማስፈን እና ሌሎችም ሲሆን፡-

(6)

… የቀጠለ

ለአብነትም ቀጥሎ ያሉት ተግዳሮቶች ከመሬት መረጃ ጋር ተያይዞ በተጨባጭ የሚገጥሙ በመሆኑና እነዚህን ለማስተካካል የፋይል

ማደራጀት ስራ ወሳኝና አስፈላጊ በመሆኑ ሲሆን የተለዩ ተግዳሮቶቹም፡-

በቁራሽ መሬት መረጃ አያያዝ ተግዳሮቶች

የመሬትና መሬት ነክ መረጃዎቹ አስቸጋሪ ባህሪ፡-

•በየቀኑ ከሚሰጡ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ መጠናቸውና አይነታቸው በቀላሉ መለዋወጥ

•መረጃዎች ሲሰበሰቡ ፍጹማዊ አለመሆን፣

•ወቅታዊ እና ተደራሽ አለመሆን ፣

•በአንድ ጊዜና በአንድ ማዕከል የተሟሉ አለመሆን ይጠቀሳሉ፡፡

(7)

… የቀጠለ

የተቋማት የመፈጸም አቅም ተግዳሮቶች ፡-

•በቂ የቴክኖሎጂ፣ የሰው ሀይልና የፋይናንስ አቅርቦት አለመኖር፣

•መረጃዎች በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ መሆናቸው፣

•ለመረጃዎች ማደራጀት የሚመጥን አደረጃጀት አለመኖር፣

•አመራሩና የባለሙያው ለመረጃዎች ማደራጀት የሚሰጡት ሀገራዊ/ፖለቲካዊ ትርጉምና ትኩረት፣

•የግንዛቤና የአቅም ውስንነት እና የስነምግባር ችግሮች ናቸው

(8)

… የቀጠለ

በከተሞቻችን የመሬት ሀብታቸውን በሚፈለገው ደረጃ አውቀው ከማስተዳደር አኳያ፡-

•ግልጽ የአስተዳደር ወሰን ያለመኖር

•የመሬት ሀብት ቆጠራ አለማከናወን፣

•ይዞታ ማህደርንና የመሬት ባንክ መረጃን በአግባቡ አለማደራጀት፣

•ማህደር የሌለው ቁራሽ መሬት እና ቁራሽ መሬት የሌለው ማህደር መኖር፣

(9)

… የቀጠለ በጥቅሉ፡-

የመሬት ሀብት ብክነት ፣

 የሰነድ አልባና ህገ-ወጥ የመሬት ይዞታ መበራከት፣

የፕላን ጥሰት፣ የመሬት ማስለቀቂያ ካሳ ስሌት መቸገር ፣

የዘመናዊ ካዳስተር ዝርጋታና የፍትህ ስርዓት መጓተት ፣

ዋስትና፣ ብድር፣ ስም ዝውውርና መሰል አገልግሎቶችን በቀላሉ አለመስጠት/አለማግኘት፣ ወዘት ችግሮች በየቀኑ ይስተዋላሉ…

ከተሞች ካላቸው የመሬትና መሬት ነክ ንብረት ማግኘት

የሚገባቸውን ማዘጋጃቤታዊ ገቢ መሰብሰብ ያለመቻል፣

(10)

ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች በመደበኛው አሰራር ብቻ መፍታት ስለማይቻል

ከዚህ በፊት የተሰራባቸውን የሶስት ናሙና ከተሞች ልምድ እንደ መነሻ በመውሰድ

በፕሮጀክት ተደግፎ መሰራት እንዳለበት በመታመኑ

የፋይል ማደራጀት እና ሲስተም ልማት ስራ በ18 ከተሞች ማስራት

እንዲሁም በየደረጃው ወደ ሌሎች ከተሞች ማስፋት አስፈላጊ ነው

ችግሮቹ በጥናትና በበቂ መረጃ ተለይቶ የዚህ ስራ አስፈላጊነት ታምኖነትና ስራዉ ወጥነትና ስታንዳርዱን ጠብቆ እንዲከናወን በማሰብ በጨረታ አሸናፊ ለሆነዉ AH አማካሪ ድርጅት ተሰጥቶ ወደ ተግባር ተግብ ቷል፡፡

(11)

በቅድመ ዝግጅት የተከናወኑ ተግባራት

 የቴክኒክ ኮሚቴ ማቋቋምና አማካሪ ድርጅቱን የማስተዋወቅ ስራ

• በፌደራል ፣በክልል እንዲሁም በ18 ከተሞች የፌደራሉን መነሻ በማድረግ የመሬት ዘርፍ ተቋማትን ባካተተ መልኩ የቴክኒክ ኮሚቴ እንዲቋቋም የማደረግ ስራ ተከናዉናል፣

• በትግራይ ክልል በተፈጠረው ክልልላዊ የጸጥታ ችግር ምክነያት ማከናወን ባላተቻለባቸው ከተሞች ምትክ ሌሎች 4 ከተሞች ተለይተዉ እንዲተኩ ተደርጓል፣

• አማካሪ ድርጅቱ ስራውን ለመጀመር የሚያስችለውን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በ17 ከተሞች የማስተዋወቅ ስራ እና አጠቃላይ ስለ ስራዉ የገለጻ ስራ ተከናዉኗል

4. 4. የስራው አፈጻጸም ያለበት ደረጃ የስራው አፈጻጸም ያለበት ደረጃ

(12)

… የቀጠለ

ግንዛቤ መፍጠርና የባለድርሻ አካላትን ሚና ማሳወቅ

ለ17 ከተሞች ስለ ስራው አስፈላጊነት እና የሚሰሩ ስራዎችን እንዲሁም የባለድርሻ አካለትን የስራ ድርሻ ያካተተ ሰነድ ተዘጋጅቶ በክልሎችና ከተማ

አስተዳዳሮች የባለድርሻ አካላት እና የቴክኒክ ኮሚቴዎች በተገኙበት የግንዛቤ

ማስጨበጥ ስራ እና ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቅ ሚና ላይ ግልጽ የማድረግ የተሰራ ተከናዉኗል፡፡

(13)
(14)

… የቀጠለ

የጋራ መግባቢያ ሰነድ መፈራረም የጋራ መግባቢያ ሰነድ መፈራረም

•በአማካሪው የሚሰራው ስራ በጣም ሰፊ እና በፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር

የሚጠይቅ እና ስራዉን በጋራ እየገመገሙ መምራት አስፈላጊ በመሆኑ

•በጋራ እቅዱ ላይ የከተሞች፣ የክልሎች እና የፌደራል የስራ ድርሻ

እንዲሁም በየደረጃው ያሉ የቴክኒክ ኮሚቴዎች አደረጃጀት እና የስራ ድርሻ እንዲካተት በማድረግ

•በፌደራል ከተማና መሰረተ ልማት ሚ/ር እና የክልል ቢሮዎች ጋር

መፈራረም ስራ ተከናውኗል

(15)

የመግባቢያ ሰነድ ውይይት እና ፊርማ ፕሮግራም(አዳማ)

(16)

የመግባቢያ ሰነድ ውይይት እና ፊርማ ፕሮግራም

(17)

የመግባቢያ ሰነድ ውይይት እና ፊርማ ፕሮግራም

(18)

4. የአበይት ተግባራት አፈጻጸም ያለበት ደረጃ (የታቀደ እና የተከናወነ)

ዋና ዋና ተግባራት ስራው ያለበት ደረጃ

ቅድመ-ስራዎች ሪፖርት (Inception report

የተጠናቀቀ ሲሆን

በአፈጻጸም ወቅት በአማካሪ ድርጅቱ የሚቀርቡመረጃዎች የጥራት ችግር

የከተሞችትክክለኛመረጃ ያለመስጠት ችግር

በሪፖት ላይከፍተኛ ምልልስ መኖሩ

የነባራዊ ዳሰሳ ጥናት (Situation Assessment)

የነባራዊ ዳሰሳ ጥናት የአዳዲስ ከተሞችና አጠቃሎ አቅርበዋል

RAD እና SAD በተመለከተ በቴክኒክ ኮሚቴ አስተያየት ተሰጥቶበት በሂደት ላይ ያለ ሲሆን

በአፈጻጸሙ ላይ በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ትክክለኛ መረጃ ያለመስጠት እና የሚላኩሰነዶችን ገምግሞ ያለመላክ ችግር

በአማካሪው በኩል የታዩ ጉድለቶች በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ስራውን ያለመፈጸም እና የመረጃ ጥራት ችግር ነበረበት

(19)

ዋና ዋና ተግባራት ስራው ያለበት ደረጃ

ሲስተም ልማት (File System Development)

ሲስተሙን በመልማት ሂደት ላይ ያለ መሆኑ

ፕሮቶታይፕቀርቦ ያታየ መሆኑ

የአይሲቲ መሳሪያዎች ግዥ መደገፍ (Hardware procurement

support) ቢጋር(TOR) ላይ አስተያየት ተሰጥቶበት የመጨረሻ ሪፖርት ይቀረዋል

የማሰፈጸሚያ እቅድ የማስፈጸሚያ እቅድ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፣ በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ አስተያየት ተሰጥቶበት የመጨረሻ ሪፖት ማቅረብ ይቀረዋል

በመስክ መረጃ ማሰባሰብ

(Undertaking Field work) በከተሞች የሰው ኃይል በመቅጠር ስልጠና በመስጠት መረጃ እየተሰባሰበ መሆኑ

በአፈጻጸሙ ላይ መዘግየት እና የስራ ፍሰቱን ተከትሎ ያለመስራት ችግር ያለበት መሆኑ

የፋይል መልሶ ማደራጀት(File

Re-arrangement  በ13 ከተሞች የተመረ ሲሆን

ደሴ እና 4 አዳዲስ ከተሞች አልተጀመረም

በአፈጻጸሙ ላይ ያለው ችግር መዘግየት እና የስራውን ስታንዳርድ ጠብቆ የለመስራት

(20)

እስካሁን ያልተጀመሩ ስራዎች

ዋና ዋና ተግባራት ስራው ያለበት ደረጃ

ፋይሎችን ስካን ማድረግ

(Document Scanning) የፋይል የማደራጀት ስራው ጎን ለጎን ወደፊት የሚሰራ ይሆናል

የመረጃ ቋት መመስረት

(Database Formation) የስካኒግ ስራው እንደተጠናቀቀ የሚፈጸም ይሆናል የማስፋት ስትራቴጅ

(Development and review

of scaling up strategy) በሚቀጥሉት ወራት የሚፈጸም ይሆናል የእውቀት ሽግግር

(Knowledge transfer and

training) ለመረጃ አሰባሳቢዎች ስልጠና መሰጠቱ

የፕሮጀክት ማጠቃለያ ስራዎች

ጊዜው አልደረሰም

(21)

ለስራው የሚያስፈልግ የሰው ኃይል ማሙላትን በሚመለከት

•አማካሪ ድርጅቱ በክልል እና በፌደራል ደረጃ ስራውን የሚያስተባብሩ 16

ከፍተኛ ባለሙያዎችን ማለትም

– 1 Principal consultant team leader – 3 IT experts

– 5 Land management experts – 5 Municipal revenue experts – 2 GIS experts

•በአምስት ቡድኖች በማደራጀት

•በአራቱ ዋና ዋና ክልሎች እና በፌዴራል ደረጃ እንዲሰሩ ማድረግ ይጠበቃል፡፡

(22)

የቀጠለ

• በከተማ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማህደር ማደራጀት እና መረጃ ማሰባሰብ

ስራውን በጥራት እና በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ለማጠናቀቅ የሚያስፈልግ የሰው ኃይል ማለትም

 ሱፐርቫይዘር

 ማህደር የሚያደራጁ

 የአይሲቲ ባለሙያ

 የGIS ባለሙያ

 መረጃ ሰብሳቢ

 የማህበረሰብ አንቂዎች

 ጥራት አረጋጋጭ በአጠቃላይ 845 ባለሙያዎች የሚያስፈልግ ሲሆን እስካሁን የተቀጠረ 504 ባለሙያ(59.6%) ሲሆን ዝርዝሩን

በየከተሞቹ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

(23)

… የቀጠለ

ከተማ አስተዳደር ሱፐር ቫይዘ

ማህደርየሚያደ ራጁ

የአይሲቲ

ባለሙያ GIS ባለሙያ

መረጃ ሰብሳቢ

የማህበረሰ አንቂዎች

አረጋጋጭጥራት ድምር

ባህርዳር የሚያስፈልግ 1 48 5 7 67 7 4

የተቀጠረ 1 14 - 6 40 4 - 139

65 ደሴ የሚያስፈልግ 1

21 2 3 30 3 2

የተቀጠረ 1 12 - 3 - - 62

ጎንደር የሚያስፈልግ 1 16

19 2 3 27 3 2

የተቀጠረ 1 18 - 3 18 6 -- 57

46 ደብረ

ብርሃን

የሚያስፈልግ 1

20 2 3 28 3 2

የተቀጠረ 1 4 - 3 34 6 - 59

48

(24)

… የቀጠለ

ከተማ አስተዳደር ሱፐ ይዘርቫ

ማህደርየሚያደ ራጁ

የአይሲቲ

ባለሙያ GIS ባለሙ

መረጃ ሰብሳቢ

የማህበረሰ አንቂዎች

አረጋጋጥራት

ድምር

አዳማ የሚያስፈልግ 1

45 5 6 63 6 4

የተቀጠረ 1 30 - 6 60 3 - 130100

ቢሸፍቱ የሚያስፈልግ 1

12 1 2 17 2 1

የተቀጠረ 1 12 - 2 8 2 - 3625

ጂማ የሚያስፈልግ 1

14 1 2 20 2 1

የተቀጠረ 1 12 - 2 8 2 4124

ሻሸመኒ የሚያስፈልግ 1

13 1 2 18 2 1

የተቀጠረ 1 10 - 3 7   3815

(25)

… የቀጠለ

ከተማ አስተዳደር ሱፐር

ቫይዘር ማህደር የሚያደራ

የአይሲቲ ባለሙ

GIS ባለሙያ

መረጃ ሰብሳቢ

የማህበረሰ አንቂዎች

አረጋጋጭጥራት ድምር

ሃዋሳ የሚያስፈልግ 1 26 3 4 43 4 3

የተቀጠረ 1 20 - 4 - 2 - 8427

ዲላ የሚያስፈልግ 1 12 1 2 18 2 1

የተቀጠረ 1 10 - 2 30 5 - 3748

ሶዶ የሚያስፈልግ 1 12 1 2 17 2 1

የተቀጠረ 1 9 - 3     - 3613

አርባ ምንጭ

የሚያስፈልግ 1 23 2 3 32 3 2

የተቀጠረ 1 11 - 3 15   - 3630

(26)

… የቀጠለ

ከተማ አስተዳደር ሱፐ ርቫይዘር

ማህደርየሚያደ ራጁ

የአይሲቲ

ባለሙያ GIS ባለሙያ

መረጃ ሰብሳቢ

የማህበረሰ አንቂዎች

አረጋጋጭጥራት ድምር

ሃረር የሚያስፈልግ 1

15 2 2 21 2 1

የተቀጠረ 1 14 - 4 7 2 - 4428

ድሬዳ የሚያስፈልግ 1

16 2 2 22 2 1

የተቀጠረ 1 10 - 5 3 - - 4619

(27)

የመሬት ይዞታ ማህደር ማደራጀት እና መረጃ ማሰባሰብ ስራ ያለበት የመሬት ይዞታ ማህደር ማደራጀት እና መረጃ ማሰባሰብ ስራ ያለበት

ሁኔታሁኔታ

• በ16 ከተሞች(ነቀምት እና ጅጅጋ አልተካተተም) የቁራሽ መሬት(ፓርስል) ብዛት 755,827 ሲሆን ከዚህ ውስጥ የተሰበሰበ መረጃ 57,052 ፓርስል ነው አፈጻጸሙ 7.5% ነው

• በ17 ከተሞች(ነቀምት አልተካተተም) የተለየው የመሬት ይዞታ ማህደር ቁጥር 750,566 ሲሆን እስካሁን የተደራጀ 140,892 ሲሆን አፈጻጸሙ 18.7% ዝርዝሩ በየከተሞች እንደሚከተለው ቀርቧል

(28)

መረጃ ማሰባሰብ እና ማህደር ማደራጀት

ከተማ አስተዳደር የፓርስል

ብዛት የተሰበሰበ

መረጃ አፈጻጸም የማህደር ቁጥር የተደራጀ

ማህደር ቁጥር አፈጻጸም

ባህር ዳር 60,00 0

- - 95,214 22,678 23.8%

ደሴ 42,19 7

- - 42,197 - -

ጎንደር 55,00 0

3,329 6% 37,870 16,095 42%

ደብረ ብርሃን 23,38 5

- - 40,310 3,728 9%

ደብረማርቆስ 35,00 0

- - 35,583 - -

(29)

… የቀጠለ

ከተማ አስተዳደር የፓርስል ብዛት የተሰበሰበ

መረጃ አፈጻጸም የማህደር

ቁጥር የተደራጀ

ማህደር ቁጥር አፈጻጸም

አዳማ 120,000 21,14 9

17% 90,0 46

3,585 3.9%

ቢሸፍቱ 42,472 1,717 4% 24,7 10

7,933 32%

ሻሸመኒ 38,585 9,090 23% 35,6 81

11,599 32%

ጅማ 40,088 2,893 7.2% 28,8 96

21,829 75.5%

ነቀምት - - - -

(30)

… የቀጠለ

ከተማ አስተዳደር የፓርስል

ብዛት የተሰበሰበ

መረጃ አፈጻጸም የማህደር

ቁጥር የተደራጀ ማህደርቁጥር

አፈጻጸም

ዲላ 38,455 2,375 6% 22,38 5

643 2.8%

አርባ ምንጭ 49,500 6,545 13% 48,40 0

5,443 11%

ሶዶ 19,145 7,000 36% 19,14 5

1,554 8%

ሆሳህና 52,000 - - 34,01

4

- -

(31)

የቀጠለ

ከተማ አስተዳደር የፓርስል ብዛት የተሰበሰበ

መረጃ አፈጻጸም የማህደር

ቁጥር የተደራጀ ማህደርቁጥር

አፈጻጸም

ሃዋሳ 72,000 2,669 3.7% 72,00 0

- -

ድሬዳዋ 38,000 285 1% 38,00 0

25,37 5

66.7%

ሃረር 30,000 - 30,00

0

20,43 0

68%

ጅግጅጋ አይታወቅም - 56,11

5

-

(32)

በሸልፍና በዩፒን ተስተካክሎ የተደራጀ ማህደር(ድሬዳዋ

)

(33)

ሻሸመኔ

(34)

ጅማ

(35)

ሃረር

(36)

ሃዋሳ

(37)

አርባ ምንጭ

(38)

ሶዶ

(39)

5. 5. በየደረጃው የነበሩ ጥንካሬዎች እና ክፍተቶች በየደረጃው የነበሩ ጥንካሬዎች እና ክፍተቶች

በፌደራል ደረጃ/በሚኒስትር መስሪያቤቱ በጥንካሬ የታዩ

በየደረጃው ያለውን ቴክኒክ ኮሚቴ ለማደራጀት የተደረገው ጥረት

ለክልሎች እና ከተማ አስተዳደር ባለድርሻ አካላት ግንዛቤ መፈጠሩ

ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ድርሻቸዉን እንዲወጡ ሚናን የማሳወቅ ስራ መከናወኑ

የመሬት፣የካዳስተር፣የፕላን እና የፕሮጀክት ጽ/ቤት በጋራ የቅንጅት ዕቅድ ተዘጋጅቶ በጋራ ስራዉን በዘርፍ ደረጃ ለመገምገም መቻሉ፣

በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በአመራርና ባለሙያ በቅንጅት በአካል ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ግብረ መልስ መሰጠቱ፣

(40)

ክፍተቶች

•ስራውን በየወሩ በአካል በከተሞቹ በመገኘት ለመደገፍ በዕቅድ የተቀመጠ ቢሆንም በተሟላ ሁኔታ ተግባራዊ አልተደረገም

•የተጠናከረ የግንኙነት አግባብ አለመፍጠር/አለመዘርጋት

•በከተሞች የሚስተዋለዉን ክፍተት በየጊዜዉ ክትትል እያደረጉ ወቅታዊ ግብረመልስ ግብረመልስ አለመስጠት

•አማካሪዉ ጋር ያሉ ክፍተቶችን በየወቅቱ የማሳወቅ ስራ ቢሰራም ጠንካራ እርምጃ አለመዉሰድ

•ከአማካሪው የሚላኩ ሰነዶች የተለያዩ የሙያ ስብጥር የሚጠይቁ ቢሆንም ሁሉም የኮሚቴ አባላት ተሟልተው ያለመገኘት ችግር

(41)

በአማካሪዉ በኩል የታዩ ጠንካራ ጎን እና ክፍተቶች በአማካሪዉ በኩል የታዩ ጠንካራ ጎን እና ክፍተቶች

በጥንካሬ የታዩ

ስራውን ለመጀመር የነበረ ተነሳሽነት፣

የተፈጠረውን ሃገራዊ የጸጥታ ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባት ለመስራት የተደረገ ጥረት፣

የተፈጠሩ ችግሮችን ማመንና መቀበል መቻል

መረጃ ላይ የታዩ ክፍተቶችን ለማስተካከል መጣር፣

(42)

… የቀጠለ

ክፍተቶች

•ለፋይል ማደራጀት እና መረጃ ማሰባሰብ ስራ በቂ የሰው ሃይል ያለመቅጠር

•አማካሪው ለሚቀጥራቸው እና ለሌሎች የሚመለከታቸው ሰራተኞች በቂ ስልጠና ያለመስጠት

•የተቀጠሩትን ሰራተኞች በቂ የስራ ስምሪትና ክትትል አለማድረግ

•የይዞታ ማህደር ማደራጀት እና መረጃ ማሰባሰብ ስራው ከመጀመሩ በፊት ለአመራሩ እና ለአካባቢው ማህበረሰብ ተገቢውን የግንዛቤ

ማስጨበጫ ስራ ያለመከናወኑ፣

•ከክልልና ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በቅርበትና በቅንጅት አለመስራ

(43)

የቀጠለ

•ስራውን በቅርበት በመደገፍ የእውቀት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ በኩል ውስንነት መኖሩ

•ከፍተኛ ባለሙያዎችን በክልል ደረጃ በቋሚነት መድቦ ከተሞችን በቅርበት እንዲደግፉ ያለማድረግ

•የስራ ፍሰቱን ጠብቆ አለመሰራቱ

•ከተሞች ማቅረብ ያለባቸውን ግብዓቶች ስፔስፊኬሽን ዘርዝሮ ያለማቅረብ ችግር፣

•ለስራው የሚያስፈልግ ስካነር ያላቀረበ መሆኑ፣

•ለቀጠራቸው ባለሙያዎች በወቅቱ ደመወዝ ያለመክፈል

•ስራዉን በጥራት ከመስራት አንጻር ክፍተት መኖር

•ተገቢዉን መረጃ ከሚመለከተዉ አካል አለመዉሰድ

•ሪፖርት በወቅቱ አለማቅረብ

(44)

ክልሎችና ከተሞች በኩል የታዩ ጥንካሬዎች እና ክፍተቶች

በጥንካሬ የሚጠቀሱ

ለስራው ፍላጎት ማሳየታቸው

ከክልል እስከ ሚመለከታቸዉ ከተሞች የቴክኒክ ኮሚቴ በማደራጀት ስራው እንዲጀመር የተደረገው ጥረት

ለስራዉ በፍጥነት ቦታና ግብዓት ለማሟላት የተደረገ ጥረት፣

አንዳንድ ከተሞች የስራዉን አስፈላጊነት በመረዳት በጀት ተጨማሪ በጀት መድቦ ስራዉን ማስቀጠል መቻል( ድሬደዋ፣ሃረር)

የስራዉን አፈጻጸም በቅንጅት በከተማ ደረጃ መገምገም መቻል( ድሬደዋና ሀረር)

(45)

… የቀጠለ

ክፍተቶች

•የክልል እና ከተማ አመራሩ ለስራው ትኩረት ሰጥትቶ እየተከታተለው እና እየደገፈ ያለመሆኑ፣

•በከተሞች መሟላት የሚገባቸዉን ለስራው አስፈላጊ ሆኑ ግብዓት አለሟሟላት (በቂ የስራ ቦታ፣ሽልፍ፣ የፋይል አቃፊዎች፣ ወዘተ)፣

•በአመራሩና በባለሙያው የግንዛቤ ክፍተት መኖር(አመራር ሲቀያየር መረጃ ያለመለዋወጥ)፣

•ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት ክፍተቶች መኖር

(46)

የቀጠለ

 ተገቢዉን መረጃ በወቅቱ ወጥ በሆነ አግባብ ያለመስጠት ችግር

 የፋይል ቁጥር

 የፓርስል ቁጥር

• የቴክኒክ ኮሚቴዎች ተገናኝቶ የመነጋገር በአማካሪ ድርጅቱ ተሰርተው የቀረቡ ሰነዶችን በጋራ ታይተው ግብረ መልስ አለመስጠት፣

• በአጠቃላይ ስራዉ በሚ/ር መስሪያ ቤቱ ድጋፍ ቢከናወንም የስራዉ ባለቤት አለመሆንና ችግሮችን ከመፍታት ይልቅ የአማካሪዉ ችግር ነዉ ብሎ መተዉ

(47)

በቀጣይ በትኩረትና በአፋጣኝ መከናወን የሚገባቸዉ ጉዳዮች በፌደራል ደረጃ( በሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የሚመለከታቸዉ በቅንጅት)

ስራዉ ያለበትን ደረጃ በመገምገም በታዩ ክፍተቶች ላይ አማካሪዉ እንዲያስተካካል ማስጠንቀቂያ መጻፍ፣

ባለድርሻ ክልሎችንና ከተሞችን በመጥራት ስራዉ ያለበት ደረጃ ላይ ሪፖርት አቅርቦ ግልጽ ዉይይት ማካሄድ ፣

ቀሪ ስራዎች በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቁ ክትትልና ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል Action plan በማዘጋጀት ለአማካሪዉ፣ለክልልና ከተሞች ማሳወቅና በዚሁ አግባብ መከወን፣

የግንኙነት አግባብን ማጠናከር (በአካል፣በስልክ እና ሌሎች አማራጮችን ተጠቅሞ የመረጃ ልዉዉጥ ማድረግ)

(48)

… የቀጠለ

ስራዉ ያለበትን ደረጃ እየገመገሙ ወቅታዊ ግብረመልስ መስጠት( ለአማካሪዉ እና ለከልል፣ለከተማ)

አማካሪዉ በዉሉ መሰረት ስራዉ እንያከናዉን ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ

በከተሞች የሚቀርቡ ግብዓቶች እንዲቀርቡ ክትትል ማድረግ

በፌደራል የሚቀርቡ የሃርድዌር ግዥን መከታተተል

ስራዉን መሰረት ተደርጎ ክፍያ መፈጸም

(49)

… የቀጠለ

በክልሎችና በከተሞች (በሚመለከታቸዉ በቅንጅት መከናወን የሚገባቸዉ)

የስራዉ ባለቤት ሆኖ በባለቤትነት መምራት

የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በአጭር ጊዜ ልዩ ትኩረትና በልዩ ዉሳኔ ማሟላት

ምቹ የፋይል ማደራጃ ቦታ ማመቻቸት

የስራዉን ጥራት ለማስጠበቅ የተደራጁትን የቴክኒክ ከኮሚቴ አባላት ማጠናከር

ስራዉን የዕቅድ አካል አድርጎና በጀት መድቦ መደገፍ

የክልል ፎካል ፐርሰን በክልሎ የሚከኙ ከተሞችን ማስተባባርና መደገፍ

ስራዉን በቅንጅት መከታተልና መደገፍ

አማካሪዉ ጋር የሚታዩ ክፍተቶች ን በመረጃ ለሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ማሳወቅ

የስራዉን አፈጻጸም በወቅቱ መገምገም እና ተገቢዉን መረጃ ለሚመለከተዉ መስጠት

(50)

… የቀጠለ .

በአማካሪ ድርጅቱ

ስራዉን በቀሪዉ 5 ወራት በዉሉ መሰረት ለማጠናቀቅ የሚከተሉትን ተግባርት ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይጠበቃል፡፡-

ከዉይይቱ መልስ አማካሪዉ ከክልልና ከተሞቹ ስራዉን በቀሪ ወራት

ለማጠናቀቅ የሚያስችል ዕቅድ ማዘጋጀትና መተግበር አፈጻጸሙንም በዉቅቱ መገምገም፣

በዉሉ መሰረት በቂ የሰዉ ሃይል ማሟላት ስራዉን በቅርበት መከታተልና መደገፍ

በተቀመጠዉ ስታንዳርድና ወርክፍሎ መሰረት ስራዉ ማከናወን፣

ከተሞች የሚጠበቅባቸዉን ግብዓት እንዲያሟሉ ስፔስፊኬሽን በ3 ቀን ዉስጥ አዘጋጅቶ ማቅረብ፣

የሰራተኖችን ደመወዝ በአፋጣኝ መክፍል

የስራዉን አፈጻጸም በየሳምንቱ ለክልል እና ለሚ/ ር መስሪያቤቱ መላክ ይጠበቃል፡፡

(51)

ተግባራት የሚፈጸሙበት የድርጊት መርሃ ግብር

ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ

5 ወር ዒላማ

የካቲ

መጋቢ

ሚያዝ

ግንቦ

ሰኔ ፈፃ ሚ

1

የክልልና የ18 ከተማ አስተዳደር አመራሮችን በመጥራት ስራው የደረሰበት ደረጃ ላይ ውይይት እንዲደረግ ማድረግ  

የተዘጋጀ

መድረክ ብዛት 2 1 1

  ከ/ገ/ሪ/ፕ/

መ/ል/ማ/

2 ቋሚ ክትትልና ድጋፍ የአመራርና ባለሙያ ምደባ ማድረግ

የአመራርና ባለሙያ

ምደባ ዝርዝር

1 1

ከ/ገ/ሪ/ፕ/

መ/ል/ማ/

3

በ18 ከተሞች የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ድርጅቱ የሚቀርቡ ግብዓቶች በወቅቱ

እንዲቀርብ ክትትል ማድረግ

በከተሞች

ቁጥር 18 18 18 18 18 18 መ/ል/ማ/

(52)

ተግባራት የሚፈጸሙበት የድርጊት መርሃ ግብር

ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ 5 ወር

ዒላማ የካቲት መጋቢ

ሚያዝ

ግንቦት ሰኔ

ፈፃሚ

4 የመረጃ መለዋወጫ ፕላት ፎርም ማዘጋጀትና በስራ ላይ ማዋል

የተዘጋጀ መረጃ መለዋወ ጫ ፕላት

ፎርም

 1 1

  ከ/ገ/ሪ/ፕ/

መ/ል/ማ/

5 ቀሪ የፋይል ማደራጀት ስራዎች

እንዲጠናቀቁ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ የፋይል ቁጥር 499000 100000 10000 10000 10000 99000

  ከ/ገ/ሪ/ፕ/ጽ መ/ል/ማ/ቢ

6 የሃርድዌር ግዥ እንዲፈጸም ክትትል ማድረግ

የተደረገ ክትትልና

ድጋፍ

5 1 1 1 1 1

  /ገ/ሪ/ፕ/ጽ

 

(53)

ተግባራት የሚፈጸሙበት የድርጊት መርሃ ግብር

ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ 5 ወር

ዒላማ የካቲት መጋቢ

ሚያዝ

ግንቦ

ሰኔ

ፈፃ

7

የፋይል ማኔጅመንት መረጃ ስርዓቱ ልማትና ሙከራ(ፍተሻ) ስራን በማከናወን ግብዓቶችን በመስጠት ለማጠናቀቅ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ

የተደረገ ክትትልና

ድጋፍ

5 1 1 1 1 1

ከ/ገ/ሪ/ፕ/

8

በሁሉም ከተሞች ለስራው የሚያስፈልጉ ባለሙያዎች መሟላታቸውን መከታተልና ማረጋገጥ

የተደረገ ክትትልና

ድጋፍ

5 1 1 1 1 1

  /ገ/ሪ/ፕ/

 

9

በ18 ከተሞች ወደ6300,000 የሚጠጋ የመሬት ፋይል ስካን ማድረግና መረጃውን በኮሚፒዩተር ተደራጅቶ ዘመናዊና የተቀላጠፈ አሰራር መዘርጋቱና ተግባራዊ መሆኑን መከታተል

ስካን የተደረገ የይዞታ ማህደር

ብዛት በቁጥር 630,000  

100000 20000 0

10000 0

10000

0 130000

    ከ/ገ/ሪ/ፕ/

/ል/ማ/

(54)

ተግባራት የሚፈጸሙበት የድርጊት መርሃ ግብር

ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ

5 ወር ዒላማ

መጋ ቢት

ሚያ ዝያ

ግንቦ

ሰኔ

ፈፃሚ

10

በተመረጡት 18 ከተሞች እስታንዱን የተጠበቀ የፋይል ማኔጅመንት ሲስተም ማልማት ስራ ማረጋገጥ

የለማ ሲስተም በቁጥር 1 1

  /ገ/ሪ/ፕ/ጽ

11

በፌደራል በኩል የሚፈጸመው የሃርድ ዌር ግዥ መፈጸምና ለሚመለከታቸው ከተሞች እንዲደርስ ክትትል ማድረግ፣

በግዢ ዝክረ-ተግባሩ መሰረት የተገዙ ጥቅል

ዕቃዎች ወደ ሚመለከታቸው መድረሱን የተደረገ

ክትትል

1 1

    /ገ/ሪ/ፕ/ጽ

12 በ18 ከተሞች ያለውን አፈጻጸም ወደ ሌሎች ከተሞች የማስፋት ስራ መከታተል

የተዘጋጀ ስትራቴጂ ሰነድ

በቁጥር 1   1

ከ/ገ/ሪ/ፕ/ጽ መ/ል/ማ/ቢ

ለአመራሩ የግንዛቤ ማስጨበጫ የተፈጠረ

መድረክ

4   4

(55)

ተግባራት የሚፈጸሙበት የድርጊት መርሃ ግብር

ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት መለኪያ

5 ወር ዒላማ

የካቲ

መጋቢ

ሚያዝ

ግንቦ

ሰኔ

ፈፃ ሚ

13 በተዘጋጀዉ ፕላት ፎርም መሰረት ሪፖርት

ከየክልሉ በየ ሳምንቱ መቀበል

የሪፖርት

ሰነድ 20 4 4 4 4 4

/ገ/ሪ/ፕ/

መ/ል/ማ/

14

የስራዉን አፈጻጸም እየገመገሙ ከከተሞች በሚመጣዉ መረጃ መሰረት ግብረመልስ መስጠት

የግብረመል

ስ መስጠት 5 1 1 1 1 1

  ከ/ገ/ሪ/ፕ/

መ/ል/ማ/

(56)

.

Figure

Updating...

References

Updating...

Related subjects :